በኮንጎ ያለ የአትክልት ስፍራ
Christelle X
Christelle X

ይህ ቤት ኮንጎ ውስጥ ይገኛል።

ይህን ቤት ወድጄዋለሁ።

1

የራሳችን የሆነ መታጠቢያ ቤት ነበረን።

የራሳችን መጸዳጃ ቤትም ነበረን።

2

የአትክልት ቦታ ነበረን፡፡

የራሴን የአትክልት ቦታ አለማ ነበር።

3

እናቴ ለእኔ ‹‹እናቴ አትክልት መትከል አስተምራኛለች፡፡

እኔ ደግሞ አሁን ለአንቺ አስተምርሻለሁ›› አለችኝ፡፡

4

ቲማቲም እና ስፒናች ተክያለሁ፡፡

የተከልኩትም ብቻዬን ነበር።

5

ቲማቲም ለእናቴ እወስድላት ነበር፡፡

እሷም ‹‹አመሰግናለሁ›› ትለኝ ነበር።

6

እዚህ ደቡብ አፍሪካ የአትክልት ስፍራ የለንም፡፡

7

ያንን የኮንጎውን ቤታችንን ትተነው መጣን፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
በኮንጎ ያለ የአትክልት ስፍራ
Author - Christelle X
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Christelle X
Language - Amharic
Level - First sentences