ሁለት
Carole Bloch
Richard MacIntosh

1

1

ሁለት ትንንሽ እጆች ለመያዝ፡፡

2

3

3

ሁለት ትንንሽ እግሮች ለመለጋት፡፡

4

5

5

ሁለት ትንንሽ ዓይኖች ለማየት፡፡

6

7

7

ሁለት ትንንሽ ጆሮዎች ለመስማት፡፡

8

እና ሁለት አፍቃሪ ክንዶች ለማቀፍ!

9

እና ሁለት አፍቃሪ ክንዶች ለማቀፍ!

10
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ሁለት
Author - Carole Bloch
Translation - Kebede Yimer
Illustration - Richard MacIntosh
Language - Amharic
Level - First words