ስሜቶች
Clare Verbeek
Kathy Arbuckle

ልቤ ብዙ ነገር ይሰማዋል።

1

መምህሬ በተረት ክፍለጊዜ ተረት ስትነግረን ደስታ ይሰማኛል።

2

ከጓደኛዬ ጋር ስጫወት እርካታ ይሰማኛል።

3

አባቴ ባመጣሁት ውጤት ምክንያት ሲጮህብኝ እበሳጫለሁ፡፡

4

እናቴ ከረሜላ ስትሰጠኝ እንደተወደድኩ ይገባኛል፡፡

5
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ስሜቶች
Author - Clare Verbeek, Thembani Dladla, Zanele Buthelezi
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Kathy Arbuckle
Language - Amharic
Level - First words