ምን እየሠራህ ነው?
Nina Orange
Wiehan de Jager

እየዘፈንኩ ነው።

1

ሰላምታ እያቀረበች ነው።

2

እያጨበጨብኩ ነው።

3

ሰውነቷን እያፍታታች ነው።

4

እየተጣራ ነው።

5

መልስ እየሰጠሁ ነው።

6

እያደመጠች ነው።

7

ምን እየሰራህ ነው?

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ምን እየሠራህ ነው?
Author - Nina Orange
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Wiehan de Jager
Language - Amharic
Level - First words