በጣም ረጅም ሰውዬ
Cornelius Wambi Gulere
Catherine Groenewald

ዶማው በጣም አጭር ነበረች።

1

በሩ በጣም አጥሮበት ነበር።

2

አልጋውም በጣም አጥሮበት ነበር።

3

ብስክሌቱም በጣም አጥራበት ነበር።

4

ይህ ሰውዬ በጣም ረጅም ነበር።

5

ረጅም ዶማ ሰራ።

6

ረጅም በርም ሰራ።

7

አልጋውንም ረጅም አድርጎ ሰራው።

8

ትልቅ ብስክሌትም ገዛ።

9

ትልቅ ወንበርም ላይ ተቀመጠ። በትልቅ ሹካም በላ።

10

ቤቱንም ትቶ በጫካ ውስጥ መኖር ጀመረ። ለረጅም ጊዜም ኖረ።

11
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
በጣም ረጅም ሰውዬ
Author - Cornelius Wambi Gulere
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Catherine Groenewald
Language - Amharic
Level - First words