እንሰሳትን እንቁጠር
Zanele Buthelezi
Rob Owen

አንድ ዝሆን ዉኃ ለመጠጣት እየሄደ ነው፡፡

1

ሁለት ቀጭኔዎችም ዉኃ እየጠጡ ነው፡፡

2

ሁለት ጎሽ እና አራት ወፎች በእንድ ላይ ውኃ ሊጠጡ እየሄዱ ነው፡፡

3

አምስት ድኩላ እና ከርከሮዎች እየተራመዱ ዉኃ ለመጠጣት እየተጔዙ ነው፡፡

4

ሰባት የሜዳ አህያዎች እየሮጡ ውኃ ሊጠጡ እየሄዱ ነው፡፡

5

ስምንት እንቁራሪቶችና ዘጠኝ አሳዎች ዉኃ ውስጥ እየዋኙ ነው፡፡

6

አንድ አንበሳ እያጔራ ነው፡፡ እሱም ውኃ ለመጠጣት ፈልጔል፡፡ ከእንሰሳዎቹ ውስጥ አንበሳውን ማን የፈራ ይመስላችኋል?

7

አንድ ዝሆን ከአንበሳው ጋር ዉኃ እየጠጣ ነው፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
እንሰሳትን እንቁጠር
Author - Zanele Buthelezi, Thembani Dladla, Clare Verbeek
Translation - ፋሲል አሰፋ (Fasil Assefa)
Illustration - Rob Owen
Language - Amharic
Level - First words