እንስሳቱን ተመልከቱ
Jenny Katz
Sandy Campbell

እንስሳቱን ተመልከቷቸው፡፡

1

ላሚቷ “እምቧ” ትላለች፡፡

2

ፍየሏ ደግሞ “ሚሂሂሂ ……..” ትላለች፡፡

3

ፈረሱም እያስካካ ነው፡፡

4

አሳማውም ያጉረመርማል፡፡

5

ዶሮዋ ደግሞ ታስካካለች፡፡

6

ውሻው "ው…ው…ው…" እያለ ይጮሀል፡፡

7

ገበሬው ደግሞ ዝም እንዲሉ “እሽሽሽሽ” እያለ ድምፅ ያሰማል፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
እንስሳቱን ተመልከቱ
Author - Jenny Katz
Translation - ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)
Illustration - Sandy Campbell
Language - Amharic
Level - First words