የፀጉር ምርጫዎቻችን
Clare Verbeek
Bronwen Heath

ሄለን በጣም አጭር ፀጉር ነው ያላት፡፡ የፀጉር ቁርጡም በጣም በሳል ሴት አስመስሏታል፡፡

1

ኑኑ ደግሞ ፀጉሯን ጉንጉን ተሰርታለች፤ እሷም  እንደዚሁ ብልህ ሴት መስላለች፡፡

2

ሲቲና ደግሞ ረጅም ፀጉር ነው ያላት፡፡

3

ቶማስ ደግሞ ሁሌም ዝናብ ሲዘንብ ፀጉሩ እንዳይበሰብስ ጭንቅላቱን ይሸፍናል፡፡

4

አጎቴ አስራት ደግሞ ፂም አለው፡፡

5

ዓለም ደግሞ ሁሌም ወደ ትምህርት ቤት ከመሄዷ በፊት ፀጉሯን ጥሩ አድርጋ አሳጥራ ታስተካክላለ፡፡

6

ማቲ ደግሞ ፀጉሩን ተስተካክሏል፡፡

7

አቢቲ ደግሞ ፀጉሩን ተላጭቷል፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
የፀጉር ምርጫዎቻችን
Author - Clare Verbeek, Thembani Dladla, Zanele Buthelezi
Translation - Fasil Assefa, ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa), ፋሲል አሠፋ (Fasil Assefa)
Illustration - Bronwen Heath, Catherine Groenewald, Wiehan de Jager
Language - Amharic
Level - First sentences