ደስ ያላችሁና የከፋችሁ አሁኑኑ … ንገሩኝ!
Madhav Chavan
Rijuta Ghate

ሕጻኗ ለምን ታለቅሳለች?

1

ርቧት ይመስለኛል፡፡

2

ልጁ ለምን አዘነ?

3

አባቱ ናፍቆት መሰለኝ፡፡

4

ልጅቷ ለምን ተደሰተች?

5

አዲስ ቀሚስ ስላላት፡፡

6

አዛውንቱ ሰውዬ ለምን ይስቃሉ?

7

አስቂኝ ቀልድ አንብበው ነው፡፡

8

ወይዘሮዋ ለምን ፈገግ አሉ?

9

ልጆቻቸው በጥሞና እያነበቡ ነው፡፡

10

እኝህ ሴት ምን ተሰምቷቸው ነው?

11

ያፈሩ ይመስለኛል፡፡

12
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ደስ ያላችሁና የከፋችሁ አሁኑኑ … ንገሩኝ!
Author - Madhav Chavan
Translation - ስሂን ተፈራ
Illustration - Rijuta Ghate
Language - Amharic
Level - First words