ማንበብ እወዳለሁ
Letta Machoga
Wiehan de Jager

ማንበብ እወዳለሁ፡፡

1

ለማን ላንብብ?

2

ሕጻኗ ተኝታለች፡፡

3

ለማን ላንብብ?

4

እናቴ እና አያቴ ምግብ እያበሰሉ ነው፡፡

5

ለማን ላንብብ?

6

አባቴ እና አያቴ መኪናዋን እየሰሩ ነው፡፡

7

ለማን ላንብብ? በቃ! ቁጭ ብዬ ለራሴው አነባለሁ፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ማንበብ እወዳለሁ
Author - Letta Machoga
Translation - ስሂን ተፈራ, መዘምር ግርማ
Illustration - Wiehan de Jager
Language - Amharic
Level - First sentences