ድመቶችን እንቁጠር
Nina Orange
Jesse Breytenbach

ስንት ድመቶች አሉ? ዜሮ ድመቶች፡፡

1

ስንት ድመቶች አሉ? ፩ አንድ ድመት፡፡

2

ስንት ድመቶች አሉ? ፪ ሁለት ድመቶች፡፡

3

ስንት ድመቶች አሉ? ፫ ሶስት ድመቶች፡፡

4

ስንት ድመቶች አሉ? ፬ አራት ድመቶች፡፡

5

ስንት ድመቶች አሉ? ፭ አምስት ድመቶች፡፡

6

ስንት ድመቶች አሉ? ፮ ስድስት ድመቶች፡፡

7

ስንት ድመቶች አሉ? ፯ ሰባት ድመቶች፡፡

8

ስንት ድመቶች አሉ? ፰ ስምንት ድመቶች፡፡

9

እዚህ የምናየው ምንድን ነው? ውሮ ከዛፍ ላይ መውጣት ተቸግራ! ''እኔ አወርድሻለሁ!''

10

''እማዬ ውሮን እንውሰዳት? አንዷን ብቻ'' ስንት ድመቶች? ፱ ዘጠኝ ድመቶች፡፡.

11
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ድመቶችን እንቁጠር
Author - Nina Orange
Translation - ስኒን ተፈራ, መዘምር ግርማ
Illustration - Jesse Breytenbach
Language - Amharic
Level - First words