ስንት?
Clare Verbeek
Sandra McDougall

ሁለት ነፍሳቶች ስንት እግሮች አሏቸው?

1

አራት ወፎች ስንት ክንፎች አሏቸው?

2

ሶስት አውራሪሶች ስንት ቀንዶች አሏቸው?

3

አምስት ዝሆኖች  ስንት ኩምቢዎች አሏቸው?

4

ሰባት ውሾች ስንት ጆሮዎች አሏቸው?

5

ሶስት ጦጣዎች ስንት ጭራዎች አሏቸው?

6

ስድስት ድመቶች ስንት ዓይኖች አሏቸው?

7

አንድ ትል ስንት እግር አላት?

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ስንት?
Author - Clare Verbeek, Thembani Dladla, Zanele Buthelezi
Translation - ስሂን ተፈራ, መዘምር ግርማ
Illustration - Sandra McDougall
Language - Amharic
Level - First words