ተመለሽ ድመቴ
Nicola Rijsdijk
Karen Lilje

ተመለሽ ድመቴ! ከኔ ጋር ተጫወች፡፡

1

በቅርጫትሽ ውስጥ ተቀመጪ፡፡ እዚሁ ቆዪ!

2

ተመለሽ ድመቴ! ያ በጣም ይርቅሻል፡፡

3

ተመለሽ ድመቴ! ውጪ አትውጪ፡፡

4

5

ተመለሽ ድመቴ! ያ ያንች አይደለም፡፡

6

ተመለሽ ድመቴ! ምን አገኘሽ?

7

ተመለሽ ድመቴ! ያ ያንቺ ጓደኛ አይደለም፡፡

8

ታዲያስ ድመቴ! ተመለስሽ?

9

በቅርጫትሽ ውስጥ ቆዪ፡፡ አሁን የእንቅልፍ ሰዓት ነው፡፡

10

ድመቴ?

11

12
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ተመለሽ ድመቴ
Author - Nicola Rijsdijk
Translation - መዘምር ግርማ
Illustration - Karen Lilje
Language - Amharic
Level - First sentences