ቀይዋ ኳሴ
Marion Drew
Marion Drew

ኳስ፡፡

1

የኔ ኳስ፡፡

2

 የኔ ቀይ ኳስ፡፡.

3

የኔ ትልቅ ቀይ ኳስ፡፡

4

እለጋለሁ፡፡

5

ኳሴን እለጋታለሁ፡፡

6

ቀይዋን ኳሴን እለጋታለሁ፡፡

7

ቀይዋን ኳሴን በኃይል እለጋታለሁ፡፡

8

የት?

9

የት ነች ኳሴ?

10

አሁን የት ነች ኳሴ?

11

ቀይዋ ኳሴ አሁን የት ነች?

12

እዚያ ላይ ነች፡፡

13

እዚ ... ያ ላይ ነች፡፡

14

እዚ ... ያ ላይ እሰማይ ነች፡፡

15

እዚ ... ያ ላይ እሰማይ ነች፡፡ ከጨረቃዋ በላይ ነች፡፡ በቃ ሄዳለች፡፡

16
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ቀይዋ ኳሴ
Author - Marion Drew
Translation - ደጀን ና ቅድስት ደረጀ, መዘምር ግርማ
Illustration - Marion Drew
Language - Amharic
Level - First sentences